የወጣቶች የፖለቲካ ተሳትፎ

ይህን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ በVOA “መስታወት” በተሰኘው ፕሮግራም ላይ የተላለፈው የወጣቶች ውይይት ነው። ውይይቱ ግሩም የሚባል ነበር። ተምሬበታለሁ። ሊበረታታና ሊደጋገም የሚገባው ነው። ባለፈው ሳምንት በእንግሊዘኛ ባቀረብኩት ጽሁፌ እንደገለጽኩት የዚህ ዘመን ወጣቶች አብዛኞቻችን በውይይት እናምናለን። ለውጥ ይመጣል ብለን የምናስበው ግልጽነት የሞላውና ስነምግባር ያልጎደለው ውይይት (ባንስማማ እንኳ) ማካሄድ የቻልን እንደሆነ ነው። በሐሳብ ስላልተግባባን ብቻ በጠላትነት የምንፈራረጅበት ዘመን ከኋላችን የቀረ ይመስለኛል—ምንም እንኳ ይህ (ዕድገትን የሚያቀጭጭ) ባህል በተለያየ መንገድ … Continue reading የወጣቶች የፖለቲካ ተሳትፎ