በሂወት መንገድ ላይ

በሂወት መንገድ ላይ ጀመርኩና ጉዞ ጉዞ፣ ጉዞ፣ አዞ፣ አዞ ተጠማዞ … ጥምዝምዝ ብሎ ልቤ ተጥመልምሎ ደፋ፣ ቀና ብሎ እንደ አከምባሎ የኔ ጉዞ ነገር ከቶም አይነገር እንደ ጊንዲላ ዛፍ ክምብል፣ ክምብል ብሎ እንደ ውቢት ጥንቅሽ ወደ ላይ ተሰቅሎ ሰማይ፣ ሰማይ ዕይት የኔ ጉዞ ቅኝት እንደ ትንሽ አይጥ ፍትልክ፣ ፍትልክ ብሎ ነብስ አውጪኝ እያለ ልቤ ወጥመድ ዘሎ ስቅቅ፣ ስቅቅ፣ ስቅቅ፣ የኔ የጉዞ ጭንቅ ልክ እንደ መጋኛ እንቅልፍ … Continue reading በሂወት መንገድ ላይ