ሁለት ቦታ ኑሮ

የማር ወተት ባሕር — በሕልም ካየሁ ወዲህ መንፈሴ ሄደዛ — ሥጋዬ ግን እዚህ በሐሳቤ ርቄ — ሽምጥ ጋልባለሁ በድኔ ተሸክሞኝ — እፈረጥጣለሁ ለማላውቀው ዓለም — አጥቻለሁ እንቅልፍ በርሬ ሄዳለሁ — በቅዠታለም ክንፍ በሕልሜ ሮጣለሁ — የትም ለማልደርሰው ምኞት ፍላጎቴ — እዛ መገኘት ነው እዛ ያለው ሞኝ ግን — ወደዚህ ያስባል ጥፍጥና ሰልችቶት — “ወዳገርቤት” ይላል የኔግር ኬንያን — ለማቋረጥ ቋምጧል የሱ እግር ደግሞ — ወደዚ … Continue reading ሁለት ቦታ ኑሮ