እንትን

እስኪ ስለ እንትን እናውራ። እንትንን የማያውቅ ካለ መቼስ እንትን መሆን አለበት።

እንትን አጋጥሞኝ እንትን ባደርግ እንደ እንትና እሆን ነበር። እንትናንስ አልሁን! እንትን መሆን መች እንትን አደረገኝ እና ነው?!

እንትን ከእንትን ጋር እንትን ሲሆን አቤት እንትን ማለቱ! እኛስ እንትንን እንትን ማድረጋችን እንትን አይልም!? … ኧረ የእንትን ያለህ! ለነገሩ እንትን እንትን ቢሆን ምን እንትን አለበት? እንትን እንትን ይሆን እንዴ? ምን ዓይነት እንትን እንትን ሊሆን እንደሚችል ግን አላውቅም።

በቅርቡ “እንትና እንትን አድርጎ እንትን ሆነ” ሲባል ሰማሁና እንትን ላደርግ ወስኜ ነበር። ነገር ግን እንትን ሊሆን አልቻለም።

አሁን ደግሞ እንትን ላደርግ ነው። በጣም እንትን የሚያሰኝ ነው!

ወይ እንትን … እንደ እንትን እንትን የሆነ እንትን አለ? በጭራሽ!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s